Follow Us:

Category: Uncategorized

የጠቅላይ ምክር ቤቱ ፕሬዝዳንት ሸይኽ ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ በሰሜኑ የሐገራችን ክፍል ተከስቶ የነበረውን የእርስበርስ ጦርነት ለማቆም ሲደረግ የነበው የሰላም ውይይት ስምምነት ላይ በመድረሱ ለመላው ኢትዮጵያዊያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች የ«እንኳን ደስ አላችሁ» መልዕክት አስተላልፈዋል። ...

...

ጥቅምት 21/2015 በድሬዳዋ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት አዘጋጅነት በተካሄደው የትውውቅ መድረክ ላይ በሺዎች የሚቆጠሩ የከተማው ህዝበ ሙስሊም በስታዲየም በመገኘት ከኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት አመራሮች ጋር ትውውቅ አካሂዷል:: ...

ጥቅምት 18/2015 የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዝደንት ሼይኽ ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ በኢትዮጵያ የፈረንሳይ አምባሳደር የሆኑትን ሚስተር ሬሚ ማሬሾ በጽ/ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል:: ...

EIASC Copyright© 2022