General Introduction About Awolia Relief and Development Organization
The name “Awolia” means the first because it was the first Islamic institution in Ethiopia. The institution was established before half a century, in 1944e.c,in order to empower the Muslim community in different activities. Since its establishment up to 1968 e.c it was a private school. From 1969-1985e.c it became Community school. After 1985e.c due to the agreement between Ministry of Education in Ethiopia and World Muslim League its name changed into “Awolia Muslim Mission Schools” and provided both academic and religious education. After 1996 up to 2003 e.. the institution was supported by International Islamic Relief Organization (IIRO).
Objectives
The main objective of ARDO is to render universal service such as education, health, aid and institutional care for Orphans and Holy Quran memorization center to Ethiopian Muslim community throughout the country.
Vision
To see all benefiting community members reasonably satisfied with the relief and development activities provided.
Mission
To address the relief and development needs of the community and play a role in the development efforts of the country to bring a difference in the livelihood of the public in general and the needy in particular.
Awolia Relief and Development Organization (ARDO) is a newly established local charity organization under the Ethiopian Islamic Affair’s Supreme Council (EIASC focused on Education, Health and Child care projects both in Addis Ababa and out of Addis. Before EIASC administered Awolia, it was supported by different international donors like World Muslim League, Islamic Development Bank (IDB), AyatelIgassa and Islamic Rabita for a long time. At that time everything was better than the situation after the EIASC hired it. Unfortunately the situation is worsen and worsen from time to time due to financial constraints as a result he performance of Awolia is decreasing. In addition the lives of the employees are also under the dog due to inappropriate wage. Many genius professional employees left Awolia and runaway to other GOs and NGOs including non-Muslim NGOs.
EIASC established EMDA as its development wing to alleviate economic and social problems prevailing in the country and to promote development activities. Since its establishment, the organization has been implementing multidimensional participatory and need based development programs in different parts of the country among different nations, nationalities and peoples, and made a significant contribution to the overall Social and economic development registered during the last two decades especially in improving the maternal and child health in remote pastoralist community of Afar and Somali, women empowerment ,poverty reduction, capacity building and environmental rejuvenation efforts of the country.
Currently there are 480 employees and 3700students.There are 6 project sites such as:
-
Awolia No. 1 Schools in Addis Ababa includes
-
KG school Winget Branch
-
Elementary school (from Grades 1-8)Winget Branch
-
Elementary school (from Grades 1-8) Piassa Branch
-
High School and Preparatory school (from Grades 9-12)Winget Branch
-
Awolia Islamic College Winget Branch
-
Awolia Health Center in Addis Ababa
-
Awolia No. 2 Schools in Addis Ababa includes
-
KG school Nusir Branch
-
Elementary school (from Grades 1-8)Nusir Branch
-
High School (from Grades 9-10) Nusir Branch
-
Woliso Children’s Village Project in Oromiya Regional State. It includes
-
Elementary Schools (from Grades 1-8)Woliso
-
Farming Woliso
-
Clinic Woliso
የኢ/እ/ጉ/ጠ/ም/ቤት በአዲሱ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ትውውቅ ፕሮግራም ላይ የቀረበ ሪፖርት
ነሀሴ 5/2014
መግቢያ
አወሊያ ት/ቤት በሀገራችን አቆጣጠር በ1944 በፒያሳ ግቢ (ካምፓስ) ተመስርቶ እስከ 1968 ድረስ የግል ት/ቤት ሆኖ ሲያገለግል ቆይቶ፤
ከ1968-1985 የህዝብ ት/ቤት በመሆን የቀጠለ ሲሆን፤
በ1985 የትምህርት ሚኒስቴርና ወርልድ ሙስሊም ሊግ (ራቢጣ) ጋር በተደረገ ስምምነት ት/ቤቱ የአወሊያ ሙስሊም ሚስዩን ት/ቤት በመባል የአካዳሚክና ኢስላማዊ ትምህርቶችን አንድ ላይ እንዲያስተምር ተደርጓል፡፡
አወሊያ ከጊዜ ወደ ጊዜ የአገልግሎት አድማሱን በማስፋት ዊንጌት አስኮ ካምፓስ ተጨማሪ ቅርንጫፍ በመክፈት ከትምህርት በተጨማሪ በጤናና በእርዳታ ስራዎች ላይ መሰማራት ጀመረ፡
በአወሊያ የሚሰጡ አገልግሎቶች
- በትምህርት ዘርፉ፡– ከኬጅ እስከ ኮሌጅ በአዲስ አበባና በወሊሶ
- በጤናው ዘርፍም፡- በአዲስ አበባ፤ በሀረረና በደቡብ አልከሶ ክሊኒክና ጤና ጣቢያዎች
- በእርዳታና ልማት ዘርፍ ፡- ነጻ የንጹህ የመጠጥ ውሃና የጅናዛ እጥብትና ቀብር አገልግሎት፤ በሰው ሰራሽና የተፈጥሮ አደጋዎች ጊዜ ድጋፍ፤ወላጅ የሌላቸውን ልጆች በመደገፍና በማስተማር
አወሊያ (IIRO) አያስተዳድረው በነበረበት ወቅት የበለጠ እውቅና ያለውና የዲፕሎማቶችና የተለያዩ ሀገራት ኮሚኒቴ ልጆች መማሪያ ት/ቤት እንደነበረ ይታወቃል፡፡
ይህም ብቻ አይደለም በርካታ ወላጅ የሌላቸውን ተማሪዎች ተቀብላ በማስተማር የቀደማትም አልነበረም፡፡
በአለፉት60በርካታዶክተሮች፤ማሀንዲሶች፤ሳይንቲስቶች፤ሚኒስተሮች፤ዲፕሎማቶች፤መምህራንና አንቱ የተባሉ ባለሀብቶችን በማፍራት ለሀገራችና ለህዝባችን ከፍተኛ አስተዋጾ ማበርከታችንን አበርክቷል፡፡
አስቸጋሪው ወቅት
በተለይ በሰኔ 2003 IIRO ፍቃዱ ተሰርዞ ከሀገር እንዲወጣ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠ/ም/ቤት (መጅሊስ) እንዲረከበው ተደርጓል፡፡
ከዚህ ጊዜ ጀምሮ ተቋሙ በአገልግሎት ጥራቱም ሆነ በገቢው እየተዳከመ በመሄዱ ከፍተኛ ችግር ላይ ወድቋል፡፡
መጅሊሱ ከሀምሌ 2012 ጀምሮ 1.3 ሚሊዩን ብር በማቆሙ
በወቅቱ የተማሪዎች ክፍያ ዝቅተኛ ስለነበር በድርጅቱ ውስጥ ለሚገኙ 480 መምህራንና ድጋፍ ሰጪ ሠራተኞች ደመወዝ ለመክፈል አዳጋች ነበር፡፡
ቦርዱና ማኔጀመንቱ
ቦርዱና ማኔጀመንቱ ይህንን ተቋም ከውድቀትና ከመፍረስ መታደግ አለብን ብሎ በመነሳት የሐምሌና ነሐሴ 2012 ደመወዝ በብድር እንዲከፈል ተደረገ፡:
የ2013 የት/ት ዘመን ለማስቀጠል ደግሞ ሌላ እቅድና ዘዴ ማፈላለግ አስፈላጊ ሆኖ ተገኝቷል ፡፡
መፍትሄ፡-
የገቢ ማሰባሰቢያ መርሃ ግብር
ሁሉም የስራ ክፍሎች ወጫቸውን እንዲሸፍኑ ጥረት መደረጉ
ከመማር ማስተማር በተያያዘ
በአዲስ አበባና በወሊሶ 4200 ተማሪዎች
477 መምህራንና ሰራተኞች ይገኛሉ
ሰላማዊና የተረጋጋ የመማር ማስተማር ሂደቱ እንዲቀጥል ለደርገ㔫ል
የ8ኛ ከፍል ተማሪዎች በሁሉም ካምፓስ ሙሉ በሙሉ በጥሩ ውጤት አልፈዋል
የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ከሌሎች አንጻር ሲታይ ጥሩ ውጤት አምጽተዋል
- መምህራንና ሰራተኞች በርካታ ችግሮችን በመቋቋም የመማር ማስተማር ሂደቱን በስከታማ መንገድ ማካሄዳቸው
በገቢ ማሰባሰቢያ የተከናወኑ ተግባራት
- አወሊያ ሆስፒታል ብር 5,619,935
- አወሊያ አዳራሽ (በግለሰቦች 600,000 ብር በድርጅቱ 230,000 ብር)
- የመማሪያ ክፍል ግንባታ
- አወሊያ1ኛ ደረጃ ት/ቤት አስኮ ካምፓስ ከዚሁ በተያዘ በአወሊያ ቁጥር
- ነስር ት/ቤት ባለ3 ክፍል አንድ ብሎክ በአወሊያየ84ባች ተማሪዎች
- ጥልቀቱ 129 ሜትር የሆነ የከርሰ ምድር ውሃ በአንድ ቤተሰብ ተቆፍሮ አገልግሎት በመስጠት ላይም ይገኛል ፡፡
- አወሊያ ጀናዛ እጥበትና የቀብር አገልግሎት ክፍል
- በሀገራዊና ወቅታዊ ጉዳዩች
- ኮቭደ19 እንደመጣ ት/ቤታችንን ለኳራንታይ በመስጠት 326 ጽኑ ህምማንን ማስተናገዳችን
- በድርቅና በጦርነት ለተፈናቀሉ ወገኖቻችን የምግብና የአልባሳት ድግፍ ተደርጓል፡፤ አስከ ግንባር በመሄደ ምግብና ምግብ ነክ ቁሳቁሶችን አበርክተናል
- በጦርነት ምክንያት ከሰሜን ወሎ የተፈናቀሉ ኡለማዎቻችንን ከሌሎች አጋር ድርጅቶች ጋር በመተባባር መጠለያ እንዲያገኙና ልጆቻቸው ት/ት እንዲማሩ አድርገናል(ነጃሽ)
ከመርሀ ግብሩ የተገኘው ገቢና ወጪ
- ከ35 ግራምወርቅ ብር 131,810
- ከኩፖን ሽያጭ ብር 128,000
- ከ7500 አጭር የጽሁፍ መልዕክት ገቢ በተመለከተ፡- (2013) 414,210
- በካሽ ገቢ የተረገልን ብር 17,026,876
- ድምሩ ብር 17,700,950
ከመርሀ ግብሩ የተገኘው ገቢና ወጪ
ገቢበተመለከተ፡- (2013)
- ከኩፖን ሽያጭ ብር -128,000
- ከ 7500 አጭር የጽሁፍ መልዕክት – 414,210
- ከ 35 ግራም ወርቅ ብር – 131,810
- በካሽ ገቢ የተደረገልን ብር – 17,026,876
- ድምሩ ብር – 17,700,950
በገቢ ማስገኛ የመጣ ወጪ በ2013
- ለሆስፒታሉ ግንባታ ብቻ ብር – 5,619,935
- ለሲቪሲ ማሽን፤ ለውሃ ፓንፕ፤ ለአዳራሽና ፓርኪንግ፤ ለተሰናበቱት ሰራተኞች አገልግሎትና ለመድሃኒት ግዥ ብር – 1,841,015
- ለሰራተኛ ደመወዝና ጥቅማጥቅም – 10,187,980
- በድምሩ ብር 17,648,930 ወጪ ያደረግን ሲሆን
- ከወጪ ቀሪ ብር 52,000 የቀረን ይገኛል
የ2014 በጀት አመት ገቢና ወጪ
ገቢ በተመለከተ
- ከመጋዘንና የቦታ ኪራይ ብር 1,409,622
- ከመኪና ፓርኪንግ ብር 196,900
- ከአዳራሽ ኪራይ ብር 240,000
- ከተወገዱ አሮጊ ቁሳቁሶች ብር185,480
- በጨረታ ከተሸጡ አሮጊ መኪኖች ብር2,101,433
- ከኮሌጅ ተማሪዎች ብር 575,840
- ከወሊሶ ብር 697,858
- ከአወሊያ ጤና ጣቢያ ብር1,002,18
- ከአወሊያ ቁ1ና ቁ2 ት/ቤቶች ብር24,448,535
- የአመቱ ገቢ ብር 35,217,700

አመታዊ ወጫችን በተመለከተ 2014
- በወር ብር 2,400,000 + ግብር 518000 =2,918,000
- ለደመወዝ ብቻ ብር 37,880,125
- ለስራ ማስኬጃ ብር 5,054,029
- ለሆስፒታል ብር 3,421,070
- ድምር ብር 46,355,224
- አመታዊ ገቢ ብር 42,006,320
- አመታዊ ወጪ ብር 46,355,224
- ልዩነት ብር 4,348,904
- ጉደለቱን ለመሙላት የተጠቀምነው
- ያሉንን አሮጌ ቁሳቁሶች በጨረታ በመሸጥ
- ለረዥም አመታት የቆሙ አሮጌ መኪኖችን በጨረታ በመሸጥ
- ያለንን ሀብት አመጣጥ በመጠቀም
- (ከሰራተኛ ፒፍና ከሆስፒታል የባለሙያዎች ክፍያ) ያለፉትን ሁለት አመታት ለመሻገር ተችሏል፡፡
ገቢ መደረግ ያለበት ፡-
በጠቅላይ ም/ቤቱ ያልተከፈሉ እዳዎች ፡-
- የ2013 እና የ2014 24 ወራት
- በወር ብር 1,300,000
- ጠቅላላ ድምር ብር31,200,000
ያጋጠሙ ችግሮች
- አወሊያን አንዱ የውሃብያ ሲያደርጋት ሌላው አህባሽ ናት በማለት በይፋ አትርዱ በማለት በየመስጅዱ መጠነ ሰፊ ቅስቀሳ መደረጉ፡፡
- የነበሩት አመራሮች ተቋሙ እንዳይጠናከርና ይባስ ብሎ እንዲዘጉ መፈለግ
- ቦርዱን ለማፍረስ ከፍተኛ ጥረት መደረጉ
- አሁንም በአንዲ ተቋሙ ራሱን ባለመችሉ በየወሩ የደመወዝ ክፍያ መዘግየት
- በበጅት እጥረት ሀረርና አልከሶ ክሊኒክ ሰራተኞችን ለማሰናበት መገደዳችን
- በበጅት እጥረት የወሊሶ ህጻናት መንደርና የአወሊያ ጤና ጣቢያ በከፍተኛ ሁኔታ መዳከም
- የመምህራንና ሰራተኞች ደመወዝ ዝቅተኛ መሆን
- ከአጎራባች ቤተ/ክ ጋር የመሬት ክርክር እሰካሁን መፍትሄ አለማግኘት
ከአመራሩ ምን ይጠበቃል?
እንደ ሀገር ፡-
- መላው የሀገራችንን ሙስሊሞች እኩል ተሳታፊና ተጠቃሚ ማድረግ
- ተቋማዊ ሪፎርም (ለሰራተኛው በብቃቱና በችሎታው ስራ መስጠት)
- ሀገራዊና ትላልቅ ፕሮጀክቶች ላይ ትኩረት መስጠት
እንደ አወሊያ ፡-
- የተጓደሉትን ቦርድ አባላትን ማሟላት
- መተዳደሪያ ደንቦን በመከለስ ለቦርዱ ያልተገደበ ነጻነት በመስጠት ስራውን እንዲሰራ መፍቀድ
- ከተቋማችን ለሚቀርቦ ተገቢ ጥያቄዎች አፋጣኝ ምላሽ መስጠት
- አወሊያ በርካታ መከራዎችን ያሳለፈች መሆኑ ታውቆ ልዩ ድጋፍና ትኩረት እንዲሰጣት ማድረግ፤ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ በገቢ ራሷን እድትችል ማድረግ
- የተለያዩ ፕሮክቶችን በማዘጋጀትለተለያዩ ሀገራትና ለአለማቀፍ የእርዳታ ድርጅቶች በተለይ (ለራቢጣና አይ.አር.ኦ) ማቅረብና መስጠት
- የትብብርና የድጋፍ ደብዳቤዎችን መጻፍ
የድርጅታችን ትኩረት አቅጣጫ
- የአወሊያ ሆስፒታል የህክምና መሳሪያዎች (ብር 33500000)
- የአወሊያ ሆስፒታል አክፋ ሊፍት ብር 3,000,000 ተከፈለ ብር 2,000,000 ቀሪ ብር 1,000,000
- አመታዊ የድርጅቱ ጠቅላላ በጀት ፕሮፖዛል የአገልግሎት ጥራት ላይ ትኩረት መስጠት (6858652)
- ለአይታምና ሂፍዝ ማዕከል የተዘጋጀ በጀት ፕሮፖዛል(ብር 1023519)
- የመምህራንና ሰራተኞች አፓርታማ ፕሮጀክት
- በመንገድ ምክንያት የተወሰደብን ከ3000-4000 ካ/ሜትር በሚተካልን ቦታ የሚሰራ በት ብር 45,000,000
- የአወሊያ ፒያሳ ባለ19 ፎቅ ህንጻ (ብር 500000000)