- Call Us: 001-251-114-664-941
- Email:info@ethiopianmajlis.org.et
የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት በሀጅና ዑምራ ጉዳይ ላይ በዛሬ እለት ሁጃጆችን አወያይተዋል ግንቦት 3ዐ /2ዐ15 ፡፡ የጠቅላይ ም/ቤቱ ኘሬዝዳንት ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ የዘንድሮ ሀጅና ዑምራ ከምንጊዜውም በላይ የተሻላ እና በዲጀታል ቴክኖሎጂ የታገዘ ሲሆን የእስልምና ጉዳዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት በገለፁት መሠረት የ2ዐ15 ሀጅ የተሳካ መሆኑን ገልፅዋል ፡፡ በመቀጠል ኘሬዝዳንት በንግግራችው በእጅ ከሚሄዱት እና ከሙስና ነፃ የሆነ አሠራር ተሠራተዋል በማለት በአላህ ስም ይዣችዋለሁ በዚህ ድርጅት ውስጥ አንድም ሰው አንድ ብር ሲሰጥና ሲቀበል ካየቹሁ ወንጀለኛ መሆንኑ ተገንዘባችሁ በአስቹኳይ እንድታሳውቁን፡፡ ለዚህም ብለን ነው ለሂወት ዋጋ የከፈልነው በማለት ሁጃጆችን አሳሰበዋል፡፡ ስለዚህ በደላላ፣ በጉቦ፣ በዘመድ የሚሠራ የሀጅ ሥራ አይፈቀድም በማለት ሁጀጃጆን አወያይተዋል ፡፡ የጠቅላይ ም/ቤቱ ኘሬዝዳንቱ በሙስና የሚሰራ ግለሰብም ሆነ የድርጅቱ ሠራተኛ ከአይችሁ ወንጀለኛ መሆንን አውቃቹሁ በአስቹኳይ እንድትጧቁሙን በማለት አስገንዘበዋል፡: የሁሐጃጆችን ቅሬታ ከሰሙ በኃላ አንዳንድ ችግሮችን ሲይጋጥማችሁ በአንድ እና በሁለትን ቀን የሚፈታ ሳይሆን በሂደትና በትግስት ስለሚፈታ በጨዋነት እንድትከታተሎ አሳስበዋል፡፡ የሀጅ ጓዞ አጅሩን የምታገኘት ከአላህ ስለሆነ በትግስት ጠበቁ ካሉ በኃላ የጋጣማችሁ የቴክኒካል ችግሮች ሊኖሩ ይችላል በማለት ሥራው በተቀላጠፈ ሁኔታ እንዲሠራላቸው እና ጉዳዩን የሚከታተል ከሥራ አሰፈፃሚዎች 3 ኮሚቴ አቋቋመዋል፡፡ ከዚህ በታች ስም ዝርዝርቸው የተገለፅት ናቸው ፡፡
1. ሸኸ እድሪስ አሊ ከአማራ ክልል
2. ሸኸ ሁሴን ሐሰን ከደቡብ ክልል እና ሥራ አሰፈፃሚ የህዝብ ግንኘንት
3. ሸኸ አሚን ኢብሮ የዑለማ ዳዕዋና ትምህርት












EIASC Copyright© 2022
Leave Your Comments